የህገመንግስት ትርጉም ቋሚ ኮሚቴ የህገመንግስት ትርጉም ቋሚ ኮሚቴ

ሥልጣንና ተግባር

 • የቋሚ ኮሚቴውን እቅድ ማዘጋጀት እና የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረብ
 • የተመራለትን ረቂቅ ሕግ በመመርመር ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ ማቅረብ፤
 • ለምክር ቤቱ የቀረቡ የሕገ መንግስት ትርጉም ይግባኝ ጥያቄዎችን መርምሮ ለምክር ቤቱ የውሳኔ ሃሳብ ማቅረብ፤
 • ከሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ለምክር ቤቱ በሚቀርቡ የሕገ መንግስት ትርጉም የውሳኔ ሃሳብ ላይ መርምሮ ለምክር ቤቱ ማቅረብ፤
 • በምክር ቤቱ የሚሰጡ ውሳኔዎች አፈጻጸም ላይ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ፤
 • አከራካሪ በሆኑ የሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄዎች ላይ አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎችን የማሰባሰብና የመመርመር፤  
 • ለምክር ቤቱ በቀረቡ ሕገ መንግስታዊ መብቶች እና የማንነት ጥያቄዎችን በሚመለከት በጥናት ላይ የተመሰረተ የውሳኔ ሃሳብ ለምክር ቤቱ ማቅረብ፤ 
 • ልዩ ልዩ አውደጥናቶችና የውይይት መድረኮችን ማዘጋጀት፤
 • በቋሚ ኮሚቴው በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ እንዲሰጥ ሲጠየቅ ማብራሪያ መስጠት፤
 • የልምድ ልውውጥ ማድረግ፤
 • ከምክር ቤቱ ወይም ከአፈጉባኤ የሚሰጠውን ሌሎች ስራዎች ማከናወን ናቸው፡፡

አሰተያየት እና ጥቆማ አሰተያየት እና ጥቆማ

እባክዎ አሰተያየት እና ጥቆማዎትን በዚህ ቅጽ ይላኩልን. ከአንድ በላይ አባሪ ካሎት ወደ አንድ ቀይረው (ዚፕ አድርገው) ይላኩ፡፡

This field is mandatory.
This field is mandatory.
Text to Identify Refresh CAPTCHA Refresh CAPTCHA