የፌዴሬሽን ምክር ቤት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የክልልነት የህዝበ ውሳኔ ውጤትን መርምሮ አጸደቀ፤

ጥቅምት 20/ 2014 . አዲስ አበባ የኢ... የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የስራ ጊዜ አንደኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሂደ ሲሆን ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ አገኙሁ ተሻገር የስድስተኛውን ፖርላማ ዘመን አንደኛ ዓመት የሥራ ጊዜ አንደኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለጉባዔ ውይይት ተደርጎበት በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።

አያይዘውም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የክልልነት ሕዝበ ውሳኔ ውጤት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በደብዳቤ ባሳወቀውና በአካል ቀርቦ ማብራሪያ በስጠው መሰረት ምክር ቤቱም ውይይት በማድረግና በተቀመጠው ሕገ መንግስታዊ ድንጋጌዎችና አግባብነት ባላቸው ሕጎች አንጻር መርምሮ እንዲያጸድቅ አፈ ጉባዔው በጠየቁት መሰረት ሕዝበ ውሳኔው በምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡

የምክር ቤቱን ወሳኔ ተከትሎ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 11 ክልል መሆኑን እውቅና የተሰጠ ሲሆን አዲሱ ክልልም ከደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ጋር የሥልጣን ርክክብ ያደርጋል